ኃላፊነቶቻችን

የኢትዮጵያን የሥራ ዕድል ፈጠራ አጀንዳ መምራት

የፌደራልና እና የክልል መንግስት ተቋማትን፣ የግሉን ዘርፍ እንዲሁም የልማት አጋሮችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጥረቶች ማሰተባበር አና መደገፍ

በሁሉም ዘርፎች ሰፊ የሥራ ዕድል ሊፈጥሩ የሚችሉ ፖሊሲዎች እንዲጸድቁና እንደሚተገበሩ ማረጋገጥ

ለሥራ ፈላጊዎች፣ ለቀጣሪዎች እና ለፖሊሲ አውጪዎች የሚያገለግል ጠንካራ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት መገንባት

ለጀማሪ ድርጅቶች እንዲሁም ለሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል አዲሰ ኃብት ማሰባሰብ

የአገሪቱን የትምህርት እና ስልጠና ስርዓት የሥራ ገበያዉን የክህሎት እና ስነ-ምግባር ፍላጎት ያሟሉ ሰልጣኞች/ምሩቃንን እንዲያሰለጥኑ መደገፍ

አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎችን እና የግል ዘርፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ ጥረቶችን መደገፍ

የኢትዮጵያ ወጣቶች ሥራ ፍለጋ ፈተናዎች


ሥራ አጥነት በአሃዛዊ ትንተና ከሚገለጸው በላይ ውስብስብ ነው፡፡በዚህ ቪድዮ ወጣቶች ሥራ በመፈለግ ጥረታቸው ስለሚያጋጥማቸው ችግሮች ያወሳሉ፡፡

መሠረታዊ የቅጥር ስታቲስቲክስ

4.5% 53.3% $2 ሚሊ. $20 ቢሊ. + 10.3% 40% 40% 25%

ዜናእና ትንታኔ


ዜና ፣ ትንታኔ ፣ ጆርናሎች ፣ ጥናቶች ፣ ህጎች፣ ስልቶች፣ ሪፖርቶች ፣ ዳሰሳ ጥናቶች ፣ እና ሌሎች

መዝገብ

አምስቱ የዩኒቨርሲቲ የአግሮ ኢንዱስትሪ የፈጠራ ሃሳብ ውድድር አሽናፊዎች ተሸለሙ

በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተባባሪ አካላት ሲካሄድ የቆየው ውድድር የግብርና ውጤቶችን በኢንዱስትሪ ማዘመንን ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡  ውድድሩ ሲጠናቀቅ በሥነስርዓቱ ላይ ተገኘተው የመነሻ ገንዘብ ሽልማቱን ያበረከቱት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ንጉሡ ጥላሁን…

በአገር አቀፍ ደረጃ የአንተርፕርነርሺፕ ስልጠናን በወጥነት ለመስጠት የሚረዳ መመሪያ ርክክብ ተካሄደ

የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከአውሮፓ ህብረት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በኢንጆይ ኮንሰርቲየም አማካኝነት ያዘጋጀው መመሪያ የሥራ ዕድልን ለማስፋፋት ዋና መንገድ የሆነውን የአንተርፕርነርሺፕ ስልጠናን ወጥ በሆነ መንገድ ለመስጠት እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡ ኢንጆይ ኮንሰርቲየም የተዘጋጀውን…

መንግስት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴርን በማቋቋም የስልጠና ጥራትን ለማሻሻል እና የሥራ ዕድል እንዲፈጠር ያደረገውን ጥረት የሚበረታታ መሆኑን ዓለም ባንክ ገለፀ

የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ እና ሥራ ዕድልን በተመለከተ ባሳለፍነው ሳምንት ከዓለም ባንክ ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ በዚህ ውይይት ላይ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ሙፈሪሃት ካሚል የቴክኒክና ሙያ ስልጠናው በሥራ ገበያው የተቃኘ እንዲሆን እና ለወጣቶችም የሥራ…

“ የዓለም ባንክ ፕሮጀክቶች በትምህርትና ሥልጠናው ዘርፍ ጥራትን ከማረጋገጥ ባለፈ በቀጠናው ትስስርን ለማጠናከር ያላቸው ፋይዳ ከፍተኛ ነው ”

ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 29 የሆኑ ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን መሠረት በማድረግ ለአንድ ዓመት ያህል ሲዘጋጅ የቆየው ጥናት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ዴቪድ እና ሉሲ ፓካርድ ፋውንዴሽን እንዲሁም ቢቢሲ ሚዲያ አክሽን በጋራ በመተባበር አራት ክልሎችን እንደ ናሙና በመውሰድ ገጠር እና…

የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ያዘጋጀው በወጣቶች የሥራ ክህሎት ሥነ ባህሪ ላይ ያተኮረ ስትራቴጂ ጥናት ይፋ ሆነ

ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 29 የሆኑ ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን መሠረት በማድረግ ለአንድ ዓመት ያህል ሲዘጋጅ የቆየው ጥናት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ዴቪድ እና ሉሲ ፓካርድ ፋውንዴሽን እንዲሁም ቢቢሲ ሚዲያ አክሽን በጋራ በመተባበር አራት ክልሎችን እንደ ናሙና በመውሰድ ገጠር እና…

ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የጀነሬሽን አንሊሚትድ መፍትሔ አምጪ የሥራ ሃሳቦችን ማወዳደር ጀመረ

ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የወጣቶችን የሥራ ፈጠራ ሃሳቦች ለማበረታታት ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር የሚያከናውነው የ 2014ዓ.ም የጀነሬሽን አንሊሚትድ ለውጥ አምጪ የወጣቶች ውድድር ይፋ ሆኗል። የውድድሩ ተልዕኮ በዓለማቀፍ ደረጃ 1.8 ቢሊዮን ወጣቶችን ከተለያዩ ዕድሎች ጋር…

ዜና-መጽሄት

የኮሚሽኑን ዜና-መጽሄት ለማግኘት እዚህ ይመዝገቡ