አምስቱ የዩኒቨርሲቲ የአግሮ ኢንዱስትሪ የፈጠራ ሃሳብ ውድድር አሽናፊዎች ተሸለሙ በአገር አቀፍ ደረጃ የአንተርፕርነርሺፕ ስልጠናን በወጥነት ለመስጠት የሚረዳ መመሪያ ርክክብ ተካሄደ መንግስት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴርን በማቋቋም የስልጠና ጥራትን ለማሻሻል እና የሥራ ዕድል እንዲፈጠር ያደረገውን ጥረት የሚበረታታ መሆኑን ዓለም ባንክ ገለፀ “ የዓለም ባንክ ፕሮጀክቶች በትምህርትና ሥልጠናው ዘርፍ ጥራትን ከማረጋገጥ ባለፈ በቀጠናው ትስስርን ለማጠናከር ያላቸው ፋይዳ ከፍተኛ ነው ” የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ያዘጋጀው በወጣቶች የሥራ ክህሎት ሥነ ባህሪ ላይ ያተኮረ ስትራቴጂ ጥናት ይፋ ሆነ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የጀነሬሽን አንሊሚትድ መፍትሔ አምጪ የሥራ ሃሳቦችን ማወዳደር ጀመረ « ብቁ የሰው ኃይል ማፍራት ዘላቂ የሥራ ዕድል በመፍጠር የኢንዱስትሪ ሰላምን በማረጋገጥ ለአገር ኢኮኖሚ ግንባታ መሠረት ነው » ሁለተኛው ብሩህ የንግድ የፈጠራ ሃሳብ ውድድር ሽልማት ተካሄደ “ኢትዮጵያ የተከበረች እና የታፈረች አገር እንድትሆን ኢኮኖሚን መገንባት የምርጫ ጉዳይ ባለመሆኑ በሥራ ፈጠራ ዘርፍ የጀመርናቸውን ተግባራት አጠናክረን እንቀጥላለን” የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የአምስት ዓመት የዲጂታል አንተርፕርነርሺፕ ስትራቴጂ ዕቅድን ተግባራዊ በማድረግ የሥራ ዕድሎች እንዲፈጠሩ ለማስቻል ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን በማጠናከር እና ገበያ መር የሆነ የስልጠና ማዕቀፍ በማዘጋጀት ወጣቶች የልዩ ልዩ ሙያ ባለቤት እንዲሆኑ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሠራ ተገለፀ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አመራሮች ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ውይይት አካሄዱ