ለሲ.ቪ ዝግጅት

ሲ.ቪ. አንድ ስራ ፈላጊ ስለ ራሱ የግል መረጃ፣ ስለ ትምህርት ደረጃውና ስራ ልምዱ የሚያቀርበው መግለጫ ነው፡፡ በሲ.ቪ ዝግጅት ወቅት ቀጥሎ ያሉትን ነጥቦች አስታውሱ፤
በቀላሉ የሚነበቡ ፊደላትና የገጽ አደረጃጀት ተጠቀሙ
የሰዋሰው እና ሌሎች ግድፈቶች እንዳይኖሩ ጥንቃቄ አድርጉ
የሚቀርቡ መረጃዎች የቅርብ ጊዜ መሆን አለባቸው
አስፈላጊውን እና ተዛማች መረጃ ያቅርቡ
በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ ቀጥሎ የተመለከቱትን ድረ-ገጾች መጎብኘት ያግዛል
EthioJobs
Oxford Dictionary
Standout
Resumeging

ለስራ መጠይቅ

የስራ ምክሮች
ማንኛውም ስራ ፈላጊ ሊንክድን ላይ ሊያደርጉዋቸው የሚገቡ 10 ነገሮች
ለስራ ፈላጊዎች የሚጠቅሙ ነገር ግን ያልተለመዱ 10 ምክሮች
የስራ አማካሪ ባለሞያዎች አስር የተመረጡ የስራ አፈላለግ ምክሮችለተለመዱ የስራ ቃለ መጠይቆች ይዘጋጁ
በሰአቱ ደረሰው ተረጋግተው ይቅረቡ
ስለቀጣሪዎ ቀድመው ጥናት ያድርጉ
እባክዎን ከታች የሚገኙትን ድረ–ገፆች ይጎብኙ
Ethiojobs
Live Career