የቅጥር አገልግሎቶች


የሥራ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች የሥራ ማዕከላት ሥራ ፈላጊ የመንግሥት የሥራ ቅጥር አገልግሎቶች የግል ዘርፍ አገናኞች ሚዲያ መድረኮ ቀጥታ ወኪሎች ፕሮግራሞች ፥ የቅጥር አገልግሎት

ኢትዮጵያ ውስጥ የመንግስት/የህዝብ ቅጥር አገልግሎትን የሚሠጠዉ በፌደራል ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በክልል ደረጃ ደግሞ በሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮዎች ነው፡፡

የስራ ገበያ ትስስር

የሥራ አጥ ዜጎች ምዝገባ
የቅጥር ምክር አገልግሎት
የመንግስት ሥራ ቅጥር/ ምደባ

ሽምግልና

ሠራተኞችን፣ አሠሪዎችን እና ህዝብን ማወያየት
ሠራተኞችና አሠሪዎች የወል ስምምነት ማድረግ እንዲችሉ ድጋፍ መስጠት

ስልጠና

ውጪ ሀገር መቀጠር ለሚሹ ዜጎች ስልጠና እና የምስክር ወረቀት መስጠት

ማሕበራዊ ዋስትና

ለሠራተኞች የተሻለ የሥራ ቦታ
ለአካል ጉዳተኞችና ሌሎች ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎች ማህበራዊ አገልግሎት ማቅረብ