የጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን የማጎልበቻመርሃግብር


የጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶችን ማጎልበቻ መርሃግብር የራሳቸውን ስራ መስራት ለሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ስልጠና፣ የገበያ ትስስር፣ የስራ ቦታ እና የብድር አገልግሎት ይሰጣል፡፡

ስልጠና ገበያ የመሸጫ ቦታ ፋይናንስ ኢንተርፕራይዞች ወደ ስራ ከመግባታቸዉ ቀደም ብሎ አጫጭር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፤ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አማካኝነት ተከታታይ የስራ ላይ ስልጠና ድጋፍ ዘላቂ የገበያ ትስስር ስርዓት መፍጠር፤ የገበያ ትስስር ማጠናከር ፤ በተለይ ጀማሪ ኢተርፕራይዞች በመንግሥት ስራ በንዑስ ኮንትራክተርነት እንዲሳተፉ ማድረግ፤ የማምረቻና ምርት ሽያጭ ቦታዎችን ማቅረብ፤ በሊዝ ፋይናንስ አማካኝነት የጋራ መስሪያ ቦታ፣ ማሽኖች፣ የስራ መሳሪያዎችና የተለያዩ የምርት ቁሳቁሶች ማቅረብ በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት አማካኝነት የብድር አገልግሎት ይቀርባል

ጠቋሚ ቁጥሮች


እንደ ፌደራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ እና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ መረጃ በ2018/19

110,253


ጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች ተቋቁመዋል

7,311,815,213


ብር ለጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች ብድር ተስጥቷል

22,922


ኢንተርፕራይዞች ከጥቃቅን ታዳጊ ወደ የበቃ ደረጃ የተሸጋገሩ

1,748,825


የሥራ ዕድል ተፈጥሯል

46,063


ኢንተርፕራይዞች ከጥቃቅን ጀማሪ ወደ ጥቃቅን ታዳጊ የተሸጋገሩ

1,700,000


ሥራ ፈላጊዎች ተመዝግበዋል

አሁን ባለው አሠራር ለጥቃቅን እና አነስተኛ ድርጅቶች የስራ ፈቃድ ለማግኘት