ኦፊሽያል መጠሪያ ስም፡

የኢተዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ኢ.ፌ.ዴ.ሪ

ዋና ከተማ፡
አዲስ አበባ

የፖለቲካ ስረዓት፡
ፌደራል ፓርላሜንታዊ ስርዓት


ስፋት በኪ.ሜ2

1.104ሚሊዮን

513,000- 45%

የሚታረስ መሬት በኪ.ሜ

የህዝብ ቁጥር፡

105ሚሊዮን

2018

የሰዓት/ጊዜ ዞን፡

ጂ.ኤም.ቲ +3

ቋንቋዎች፡

ከ 80 ቋንቋዎች በላይከ200 በላይ ዘዬዎችአማርኛ የፌደራል መንግስት የሥራ ቋንቋ ነው


ኢኮኖሚ - 2010

ገንዘብ፡

1 የአሚሪካን ዶላር= ~30 ብር

ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት፡

81 ቢሊዮን ዶላር (2009)

የግሽበት ምጣኔ

10 % – 2009

የሥራ አጥነት ምጣኔ

5% - 2008

የመንግስት እና ከጠቅላላ የሃገር ውስጥ ምርት ጋር ሲነፃፅር

34% - 2008

ከድህነት ወለል በታች የሚኖር የህዝቡ ብዛት ምጣኔ

24% - 2008