ትስስር ለመፍጠርስለ ስራ ፈጣሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረኮች ለማወቅ ለምትፈልጉ ቀጥሎ የተመለከቱትን ድርጅቶች ድረ-ገጽ ማየት ይቻላሉ፡፡መላ ወርሃዊመላ በየወሩ በሚያዘጋጀዉ ስብሰባ እንዲሁም በድረ-ገጽ መድረክ አማካኝነት በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ስራ ፈጣሪዎች እና የንግድ ሰዎችን በማገናኘት ሃሳብ እንዲለዋወጡና ስለኢትዮጵያ የንግድ ስራ ጉዳይ እንዲወያዩ የሚያመቻች መድረክ ነው፡፡ ድረ-ገፅ ኢኮ ሲስተም 101 በብሉ ሙን የሚዘጋጀው ኢኮሲስተም 101 በየሁለት ሳምንቱ አነቃቂ ተናጋሪዎች የሚመሩት የልምድ ልውውጥ መድረኮችን ያመቻቻል፡፡ ድረ-ገፅ ኢንተርፕሬነር ማይንድሴትበኤክስ ሃብ የሚዘጋጀው ይህ ወርሃዊ መድረክ በራስ ጥረት ውጤታማ የሆኑ የስራ ፈጣሪዎች ስለልምዳቸው ትምህርት ያጋራሉ፤ ስለሚያጋጥሙአቸው ተግዳሮቶች እና መፍትሄዎቻቸው ውይይት ያደርጋሉ፡፡ የዚህ ውይይት መድረክ ተሳታፊዎች የመፍትሄ ሃሳባቸውን ውጥን በጽሁፍ በማቅረብ እንዲሳተፉ እድል ይሰጣቸዋል/ይበረታታሉ፡፡ ድረ-ገፅ ኮሚሽኑ ስለ እኛ የትኩረት መስኮች ተባባሪዎች የቅንጅት መድረክ ለሥራ ፈላጊዎች ለሥራ አመልክቱ ጥቆማዎች የቅጥር አገልግሎቶች የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሥራ ፈጠሪዎች ሥራ ለሰሪው ማበልጸጊያዎች የገንዘብ ድጋፍ ሰጪዎች ድርጅቶችን ማጎልበት ትሥሥር ለመፍጠር ውድድሮች ድጋፍ ቁልፍ ስታቲስቲክስ የቅጥር ሁኔታ አመላካች ቁልፍ ስታቲስቲክስ እኛን ለማግኘት ይፃፉልን አድራሻችን የባለቤትነት መብት © 2021 የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኢትዮጵያ ፥ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።