በ2012 በጀት ዓመት በክልሎች ሊፈጠሩየታቀዱ አዳዲስ የስራ ዕድሎች ብዛት


ከሐምሌ 2011 እስከ ሰኔ 2012 በሀገር ደረጃ 3 ሚሊዮን የስራ ዕድል ይፈጠራል

የ2012 ዓ.ም. የስራ ዕድል ፈጠራ እቅድበዘርፍ እና በክልል


አዲስ አበባ አፋር አማራ ቤኒሻ.ጉምዝ ድሬዳዋ ጋምቤላ ሀረሬ ኦሮሚያ ደቡብ ሱማሌ ትግራይ ድምር
ግብርና 51,269 12,213 190,750 5,776 3,139 2,307 1,746 518,322 251,508 14,700 41,060 1,092,790
የአበባ ዘርፍ እና አነስተኛ መስኖ 18,800 6,931 36,000 2,519 2,594 2,207 666 379,173 105,872 12,200 25,560 592,522
እንስሳት ኃብት 31,259 4,782 140,350 3,215 545 50 960 117,425 135,242 250 14,500 448,578
አሳ ኃብት 1,210 - 1,800 43 - 50 120 19,339 1,221 2,250 1,000 27,033
ደን - 500 12,600 - - - - 2,385 9,173 - - 24,658
ኢንዱስትሪ 51,269 12,213 190,750 5,776 3,139 2,307 1,746 518,322 251,508 14,700 41,060 1,092,790
አነስተኛና መካከለኛ 3,975 2,437 28.473 6,529 1,815 250 1,150 31,059 13,854 1,690 3,000 194,232
ድርጅቶች - 9,496 90,715 804 740 954 1,040 58,321 86,259 8,910 39,030 296,269
ኮንስትራክሽን 104,660 12,600 54,125 1,475 1,637 1,724 1,580 68,278 52,027 32,325 19,580 350,011
ማዕድን ልማት 5,000 3,000 5,475 1,500 180 - 450 143,891 600 120 20,000 180,216
ሌሎች - - 206,612 1,016 - - - - 20,883 - - 228,511
አገልግሎት 85,096 12,329 139,973 13,965 11,590 7.500 3,786 280,129 179,365 63,940 90,126 887,799
ንግድ 41,210 2,000 15,100 50 50 - 170 38,571 46,351 1,545 - 145,047
ቱሪዝም እና ስነጥበብ 6,376 2,754 4,734 59 175 140 185 51,102 5,256 560 9,540 80,881
ኢ.ኮ.ቴ. 3,000 1,241 23,100 100 410 712 540 30,501 49,196 26,740 14,310 149,850
መንግሥት 6,500 5,000 17,240 1,910 3,150 4,320 1,255 70,581 8,835 7,355 29,220 155,366
ሌሎች (150,000 የውጭ ቅጥር) 28,010 1,334 79,799 11,846 7,805 2,328 1,636 89,374 69,727 27,740 37,056 356,655
ድምር 250,000 52,075 716,123 31,065 19,101 12,735 9,752 1,100,000 604,496 121,685 212,796 3,129,828

የ2013 በጀት ዓመት ቁልፍ ተግባሮች


በፈጠራ፣ ተግባር እና ቅንጅታዊ አሠራር ላይ በመመስረት የ2013 በጀት ዓመት 3 ሚሊዮን አዲስ የስራ ዕድል የመፍጠር ዕቅድ ማሳካት

ፖሊሲና ስትራቴጂ ጥናትና ምክር

አገር አቀፍ የስራ ዕድል ፈጠራ እቅድ ማዘጋጀት


የፖሊሲ ለውጥ ምክረ-ሃሳብ ይቀርባል፤ የስራ እድል ለመፍጠር የሚከናወኑ ስራዎችን የስራ ዕድል አቅም አሟጦ ለመጠቀም እንደገና ይከልሳል


ያለውና ለስራ ዝግጁ የሆነ የሠራተኛ ኃይል መገንባት

ስራ ዕድል ፈጠራ ክትትል እና አቅም ግንባታ

በ2012 በጀት ዓመት 3 ሚሊዮን የስራ ዕድል እንዲፈጠር ክትትል ይደረጋል


የአንድ ፕላን፣ አንድ በጀት፣ አንድ ሪፖርት እና አንድ ክትትል አሰራር ተግባራዊ ይደረጋል


የመንግሥት አካላትን፣ የልማት አጋሮችን እና የግሉን ዘርፍ ያካተተ ጠንካራ የቅንጅት መድረክ ይፈጠራል


ዋናዋና የመንግሥት አካላትን እና (OSS) አቅም መገንባት

አጋርነትና ኢንቨስትመንት መፍጠር

የ 1.5 ቢሊዮን ዶላር የዘረፍ እና የክልል ንድፍ እና ለስራ ፈጠራ የገንዘብ ምንጭ ማሻሻያ ሃሳብ ማዘጋጀት።


የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን/ለስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ 500 ሚሊዮን ዶላር ማሰባሰብ እና/ወይም ማሰባሰብ እንዲቻል ግፊት ማድረግ


ገንዘብ ነክ መፍትሔዎችን በመጠቀም የ 2 ሚሊዮን ዶላር ግብዓት መፍጠር።

አዳዲስ ስራዎችና ፕሮጀክቶች

በማሳያ/ሙከራ ፕሮጄክቶች አማካኝነት 6,300 (74% ቋሚ) የስራ ዕድል መፍጠር


በመንግስትና ግል ዘርፍ ትብብር 99,700 (50% ቋሚ) የስራ ዕድል መፍጠር


በመንግሥት በሚከናወኑ ፕሮጄክቶች አማካኝነት 151,500 ቀጥተኛ የስራ ዕድል (80% ቋሚ) የስራ ዕድል መፍጠር


በመንግስት በሚመራ የፈጠራ ውድድር የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት 20 ስራ ፈጣሪዎችን ማብቃት

የተቀናጀ መረጃ ትንተና እና ስርዓት ማበልጸግ

ትክክለኛ መረጃ ማሰባሰብና ማመንጨት(የመረጃ ጥራት መጠን 85% እንዲሆን ይሠራል )


የስራ ገበያ መረጃ እና መረጃ ትንተና ስራን ማሻሻል


የስራ ገበያ ትስስር መድረክ ይዘጋጃል


የስራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ይገነባል


የመረጃ ትንተና አቅም እንዲዳብር ይደረጋል