ከፍተኛ የእድገት አቅም እና ለጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) ትልቅ ድርሻ ያላቸው ዘርፎች


በኢኮኖሚው ውስጥ ቁልፍ ሚና ያላቸው ዘርፎች እና ባለፉት አምስት ዓመታት ያስመዘገቡት አማካይ ዕድገት(ምንጭ ብሔራዊ ባንክ 2012-2017)

ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት እድገት 9%
ኢንዱስትሪ 18%
ማኑፋክቸሪንግ 17%
ሆቴሎችና ምግብ ቤቶች 16%
ኮንስትራክሽን 15%
ትራንስፖርትና ኮሚኒኬሽን 12%
ጤናና ማህበራዊ ሥራ 12%
አገልግሎት 10%
ባንክ 8%
ሰብል ምርት 6%
ግብርና 5%

ለጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ዕድገት ትልቁን አስተዋጽኦ ያደረጉ አስር ዋና ዋና ዘርፎች(ምንጭ ብሔራዊ ባንክ - 2017/2018)

ጠቅላለ የሀገር ውስጥ ምርት እድገት 7.7%
ኮንስትራክሽን/ግንባታ 2.8%
ጅምላ እና ችርቻሮ ንግድ 1.7%
ሰብል ምርት 1.1%
የህዝብ አስተዳደርና መከላከያ 0.4%
መካከለኛና ከፍተኛ ማኑፋክቸሪነግ 0.3%
ትራንስፖርትና ኮሚኒኬሽን 0.3%
የገንዘብ አገናኝ 0.3%
ሪል ስቴት፣ ኪራይና ተያያዥ ሥራዎች 0.3%
ሆቴሎች እና ምግብ ቤቶች 0.2%
እንስሳት እርባታ እና አደን 0.1%